@EyobEfrem

በጣም ምርጥ ምርጥ ስራ መሳይ እስቲ 5m view    
ይግባ እምትሉ ግጩኝ

@HighDrims

መሳይ ምንድነው የሚያሳየን ምን አይነት ጥንካሬ ነው በላይ በላይ የሚለቀው😮መሳይ ይለያል የምትሉ❤

@Yeabu787

በእርግጠኝነት የህሊና ድራማ ማጀቢያ ሙዚቃ ነዉ❤ዘፈኑን ብቻ ሳይሆን ድራማዉንም ምዕራፍ2 ቶሎ ጀምሩልን❤❤❤

@Mami-k3

for the next generation I proudly say that...this music🎶 was released in my generation and the man you see is a  multitalented 🧡and innocent🥹man from my time.MESAY  TEFERA✨👑

@የልጆችአለም1

ምን ጉድ ናት!? ምን ጉድ ነው!? ምን ጉድናቸው!? የሚያስብል ድንቅ የህሊና ድራማ ጥምረትን እንዲሁ በዘፈንም ስላሳያቸውን 👏👏።
በተረፈ 👉🆙

@with_abel_yekidanemihret_lij

መሳይ ተፈራ ይችላል የምትሉ እስኪ

@selam65030

💚💛❤እንዴት ነዉ ይህን ዉብ ዘፈን እስካዘሬ ያልሰማሁት 7ደቂቃ በዚ ዘፈን ነዉ ያጠረብኝ ዋዉዉዉዉዉ መሳይ ያባቱ ልጅ

@fikaduzewdu5962

ልዩ ፍጡር...ምን ልበል ስላንተ...እንድታሥገርም የተፈጠርክ....እኔ ራሱ ስያሜ አጣሁልህ..ኑርልኝ..!!!!

@helen-fikru-7323

መሳይ እንደው ልጠይቅህ ደግዬን እሚለውን ሙዚቃ እንዴት ቀምመህ ነው የሰራኸው እንዴት እሚደንቅ ስራነው ቢደመጥ በደመጥ እማይሰለች ውስጥ ድረስ እሚሰማ እኔ ስለሱ ስራህ እኔ ቃል አጣው ❤❤❤❤❤

@EmanAbdrahmYasen

ይለያል ዘፈኑም ድራማውም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

@Amanbb25

Ethiopian the most underrated singer😢...what a voice😊

@afrocolourethiopia360

ሜሶ የኔ ምርጥ ...አዴት ጀግና አደሆንክ ምስክርነቴን ሰጣለው...በርታልን የምር አሁን አሁን በትክክል ሙዚቃን ከአንተእና ከተወሰኑ ድምፃዊ ብቻ ነው ነው ያገኘሁት

@Mahder1890

ያንተ አልበም የወጣው የኔ ልደት ቀን ነበር አሁን ደሞ ቃላት የማይገልፀው ያበደ ስራ ነው የሰራኸው 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
Good job 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

@mercymelak

“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
  — ዮሐንስ 3፥16

@ወደዓላማየሚወስደውመንገድ

በቅርብ ጊዜ ከመጡት  ለእኔ ሁለት ምርጦች  አሉ።  1.መሳይ ተፈራ❤   2.ልዑል ሲሳይ❤

@abiygebremichael1241

ያው እንደምታውቁት አልሞተም ተፈራ
በመሳይ በግርማ ስሙየተጠራ

@Adam16137

😮ምን ጉድ ነው ግን ኣዘፋፈንህ ይመችህ

@MahderDemelash

👌👌መሳይ  ምርጣችን  2ለቱ የዘመናችን  የፊልም  ፈርጦች ለህሊና ድራማ ማጀቢያ የሚመጥን

@Mastewal-ye8zf

የኔ ምርጦች 😊😢❤

@susubeshir

ከ ማሬ ማሬ ምን ጉድ ናት ዋው 
2ታቹም ምንጉድ ናቹ 😊
ይሜ 🎉🎉 ፍናን ሀድሩ ቆንጂየ 
መሳይ ተፈራ ድምፅ ብሎ ዝም ትችላለህ በቃ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በነካካ እጃችሁ ፊልሙንም አሹፉንንን