መጀመሪያው ላይ አስረክበው ያሳያሉ; ከዛ ህዝቤ ግር ብሎ ሲገባ እንደጉድ ብር ይሰበስባሉ ከዛም ጭቅጭቁና ብጥብጡ ይመጣል
ከዚህ በፊት ለመግዛት ከሌላ ድርጅት ጋር ለመግዛት ተዋወለን መኪናውን ሳይሰጡን ብራችንን በስንት ትግል ከብዙ ወራት በኋላ ተቀበልን ስለዚህ ወላችሁን በደንብ ተመልከቱ ።
እዉነተኛ ነገር ብዙ ጩኹት አያስፈልገውም
አዚህ የምታወሩትና ብራችሁ ስመጣ የምታወሩት ሌላ ግማሹን ከፍለን 3 ወር በሁዋላ መኪና መረከበ ምን ማለት ነው
ጥሩ ነገሩ ወለድ የለውም የሚባለው ነገር ነው ቅድሚያ ክፍያው ለምን 2 ወር ያክል ሆነ?
ስራ ፈት ነኝ ወጣት ነኝ የምቆጥበው ብር የለኝም ሰርቼ እከፍላለሁ ዋስትና የኢትዮጵያ ህዝብ
betam arif amarach new yametachulen thank you
የተባረከ ይሁን አለን
እሄ ድርጅት የDaniel ነው, የHELLO TAXI ባላበት 🎉
ያለ ወለድ ማለት ለጽድቅ ነው የሚሰራው🤔🤔
looks amazing
ፊንቴኮች እናመሠግናለን!
ሁለት ወይም ሶስት ወር ምን ማለት ነው? 5 ወይም 6 ሊሆን ይቻላል ማለት ነው. ቁርጥ ያለ ቀን የለዉም?
ለማስታወቂያ ተብሎ መዋሻት አይገባም።400000ብርበላይ ተጨሜሪ ወጪ አለዉ።ጠቅላላዉ 2315000ብር በላይ ይሆናል ትክክለኛዉ የመኪናዉ ዋጋ።እዚያ ላይ ጋራንቲ የለዉም ገንዘቡ።ምን አምነን ነዉ ሚንሰጠዉ??
የማያዛልቅ ነገር ውጤቱ እየዬ ነው።
መንሱር ካላ አዳሜ ተበላህ !! ብር ህን ሽቶ መግዣ ነው የሚያረገው
ተጠንቀቁ ።
50% ከፍሎ ሁለት ወር መጠበቅ አይከብድም?
ተፅኖ ፈጣሪ ማለት ሰለለፈለፋክ ነዉ ምንሰርተህ ነዉ የሰራ ማይከበርበት ሀገር
@MilyWondy