የተዋህዶ_መዝሙራትን_በብዛት_ለማግኘት_ቻናሉን_ሰብስክራይብ_ያድርጉ። እንዲሁም በሱፐር ታንክስ ይደግፉን
#yilmahailu #love #mezmur
ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ ነኝ
ዋስትና መከታ እግዚአብሔር ካልሆነኝ
ተስፋዬ የሚሆነኝ ሕይወት የሚሰጠኝ
እግዚአብሔ ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ
አምላኬ ብቻ ነው የሚያስተማምነኝ
እኔ ንጉሥ ነበርኩ በክብር ያጌጥኩኝ
ሁሉን በምድር ላይ በጥበብ ፈፀምኩኝ
የዚህ ዓለም ደስታ ምንም አላዋጣኝ
በመጨረሻው ቀን በሞት ተወሰድኩኝ/2/
ከፀሐይቱ በታች አዲስ ነገር የለም
ሰዎች ይደክማሉ እስከ ዘለዓለም
ጥበቡን ፍለጋ ደክሜ ነበረ
ሁሉም ከንቱ ሆኖ በመቃብር ቀረ/2/
ከእኔ አስቀድመዉ የከበሩ ሁሉ
አፈር ተጭኗቸዉ የከበሩ ሁሉ
እብደትና እዉቀት ሁሉን አወቅኳችሁ
ምንም ቋሚ የለም ሁሉም ከንቱ ናቸዉ/2/
ልቤን የሰተሁት ተስፋ የጣልኩበት
አልጨበጥ ብሎኝ አለሁኝ በጭንቀት
የጥበቡም ብዛት ለትካዜ ሰተኝ
እኔ በዚህ ምድር እጅግ ጐስቋላ ነኝ/2/
ልቤንም ፈተንኩት በደስታ በዛት
የዚህን አለም ለውጥ ጣውት አቀመስኩት
ሳቅም በልቤ ዉስጥ ይፍለቀለቅ ነበር
ሁሉም ከንቱ ሆነ ገብቶ ከመቃበር/2/
• egeziharya yilma - Walk in the Light of God
👉 Subscribe for more heartfelt stories and adventures!
👍 Like and Share to spread the love!
best yilma mezmur
ethiopiam orthodox mezmur by yilma
non stop mezmur album
#ኢቢኤስ#EBS#BESINTU_SITCOM#abrelohd#alexisalexii#alextube#ale#ksi#ብሩክታዊትሽመልስ#bruktawitshimelis#newyear#donkeytube#comedianeshetu#dinklejoch#dinklejoch#dinqlejoch#father #google #tiktokers #Blogging#Twitter#Ethiopiancomedy#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረክ#lovestory#lovestorymovie#official#comedian#drama#ድንቅልጆች#donkeytube#ebssundayshow#live#lovesacrifice#lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland
コメント