Viewers in this tutorials we will see how to by pass annoying verification problems like: after uninstalling you telegram account & if you want to sign in again it will not give you the code instead this message will come " we have sent verifications to your other devices" to solve this problems we will use older version of telegram applications.
ተመልካቾቻችን በዚህ ክፍል የምናየው ቴለግራማችንን log out አድርጋችሁ ወይም uninstall አድርጋችሁ ተመልሳችሁ ልግባ | log in ለማድረግ ስትሞክሩ እሺ አይላችሁም ይልቁኑ በሌላኛው ሞባይላችሁ ወይም ቴሌግራም ምትጠቀሙበት ኮምፒውተር ላይ ልከናል ይላችኋል ማለትም "we have sent verifications to your other devices" ይላል ይህንን ለመፍታት ብዙ መንገዶች ሲኖሩ ምርጥ የተባለውን መንገድ አሳያችኋለው እናም እንደምትጠቀሙበት አምናለው።
አፕሊከሽኑን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይጫኑት
telegram: t.me/chucktech/132
website: telegram.en.uptodown.com/android/versions
ከዚህ በፊት የተሰሩ ቪዲዮዎችን ከዚህ በታች ያሉትን ሊንኮች ማየት ትችላላችሁ
1.USB flash recovery without application |ፍላሻችን ፎርማት አልሆን ካላቹ መፍትሄው ቀላል ነው:
• USB flash recovery without applicati...
2. How to create Gmail account without phone number| ያለ ስልክ ቁጥር ኢሜል ማውጣት:
• How to create Gmail account without ...
3. እንዴት IDM permanently activate & integrate with browsers ማድረግ ይቻላል? Life time IDM activation:
• Video
4. እንዴት DLINK router ን configure ማድረግ ይቻላል:
• እንዴት DLINK router ን configure ማድረግ ይቻላል
5. እንዴት Windows ን activate ማድረግ ይቻላል/ How to activate Windows 10 & Office 2019:
• እንዴት Windows ን activate ማድረግ ይቻላል/ Ho...
6. እንዴት Microsoft office 2019 ን install /መጫን ይቻላል How to install Office 2019:
• እንዴት Microsoft office 2019 ን install ...
7. Final 1 How to create PowerPoint in Microsoft :
• ለተመራቂዎች ፓወርፖይንት አሰራር PowerPoint for p...
8. How to insert Tables of content on Microsoft word 2019 ላይ እንዴት የገጽ ማውጫ እና የገጽ ቁጥር እናስገባለን part 2:
• How to insert Tables of content on Mi...
コメント